Posts

Showing posts from July, 2017
Birhan Nega ፌስቡካችሁን ያለ እናንተ እውቅና አላስፈላጊ ነገር ፖስት እንዳይደረግባቹህን ያንብቡት!!! በጣም የሚያስጠሉ ፖስቶች በተለይ ጉሩቦች ላይ ፖስት ይደረጋሉ የሚገርመው ደግሞ ብዙ ግዜ ፖስት የሚደረጉት የፌስቡክ ባለቤቶቹ ሳያውቁ ነው ለምሳሌ በኛ ፌስቡክ ፕሮፋይል የተለያዩ የፖርኖግራፊ(sexual) ፎቶዎች እና ቪድዮዎች እኛ ሳንውቅ ፖስት ሊደረግ ይችላል:: ይህኛው Spam በመባል ይታወቃል። ☞Spam ፌስቡካችን እንዴት ሊፈጠር ይችላል? spam ብዙ ግዜ የሚፈጠረው ሀከሮች ፌስቡክን የሚመስል Html ሳይት ክሬት እና ፖስት በማድረግ የጓደኛዎን ፌስቡክ ሀክ(hack) ለማድረግ፣ማነው ፕሮፍይሎን ያየው ወዘተ በማለት ይህን ለማድረግ የሚከተለውን ሊንክ ይክፈቱ ይላል እኛ ሚስኪኖቹ ሊንኩን (link) ስንከፍት የፌስቡክ email እና password እንድንናስገባ ይጠይቅናል ያኔ የኛ email እና password በእጃቸው ይሆናል ከዛም የፈለጉትን ፖስት ማድረግ ይችላሉ ሌላው ደግሞ malicious ሜሴጅ፣ኢሜል ወይም ሳይት ፖስት ያደርጉና በኢንተርኔት ስራ ለመስራት፣የአፍቃሪህ ስም ለማወቅ፣ ምን ይገጥማሀል፣መች ነው የምታገባው፣ይህን አስገራሚ ቪድዮን ለማየት ፣ ኢንተርኔት በነፃ ለመጠቀም ይህን ሊንክ ይክፈቱ ወዘተ ይህን malicious ሊንክ ስንከፍተው ፌስቡካችን ሀክ(hack) ይደረጋል ያኔ በኛ ፕሮፍይል የፈለጉትን ነገር ፖስት ማድረግ ይችላሉ ሀከሮቹ ☞ spam እንዴት መከላከል ይቻላል 1. ደህንነቱ ያልተረጋገጠ ሊንክ መክፈት የለብንም 2.የፍቅረኛዎ ስም፣መች ነው የሚያገቡት፣ምን ያገጥሞታል የመሳሰሉት የሚሉ ፖስቶች አለመክፈት 3.facebook hacking የሚሉ አፕሊኬሽኖች ላይ በምንም መልኩ የፌስቡክ email እና passw...
The most important words 1. *PAN* - permanent account number. 2. *PDF* - portable document format. 3. *SIM* - Subscriber Identity Module. 4. *ATM* - Automated T eller machine. 5. *IFSC* - Indian Financial System Code. 6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India. 7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity. 8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. 9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. 10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. 11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. 12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege. 13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunicati ons System. 14. *AMOLED* - Active-matrix organic light- emitting diode. 15. *OLED* - Organic light-emitting diode. 16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity. 17. *ESN* - Electronic Serial Number. 18. *UPS* - Uninterrupt...