Birhan Nega
ፌስቡካችሁን ያለ እናንተ እውቅና አላስፈላጊ ነገር ፖስት እንዳይደረግባቹህን ያንብቡት!!!
በጣም የሚያስጠሉ ፖስቶች በተለይ ጉሩቦች ላይ ፖስት ይደረጋሉ የሚገርመው ደግሞ ብዙ ግዜ ፖስት የሚደረጉት የፌስቡክ ባለቤቶቹ ሳያውቁ ነው ለምሳሌ በኛ ፌስቡክ ፕሮፋይል የተለያዩ የፖርኖግራፊ(sexual) ፎቶዎች እና ቪድዮዎች እኛ ሳንውቅ ፖስት ሊደረግ ይችላል:: ይህኛው Spam በመባል ይታወቃል።
☞Spam ፌስቡካችን እንዴት ሊፈጠር ይችላል?
spam ብዙ ግዜ የሚፈጠረው ሀከሮች ፌስቡክን የሚመስል Html ሳይት ክሬት እና ፖስት በማድረግ የጓደኛዎን ፌስቡክ ሀክ(hack) ለማድረግ፣ማነው ፕሮፍይሎን ያየው ወዘተ በማለት ይህን ለማድረግ የሚከተለውን ሊንክ ይክፈቱ ይላል እኛ ሚስኪኖቹ ሊንኩን
(link) ስንከፍት የፌስቡክ email እና password እንድንናስገባ ይጠይቅናል ያኔ
የኛ email እና password በእጃቸው ይሆናል ከዛም የፈለጉትን ፖስት ማድረግ
ይችላሉ
ሌላው ደግሞ malicious
ሜሴጅ፣ኢሜል ወይም ሳይት ፖስት ያደርጉና በኢንተርኔት ስራ ለመስራት፣የአፍቃሪህ ስም
ለማወቅ፣ ምን ይገጥማሀል፣መች ነው የምታገባው፣ይህን አስገራሚ ቪድዮን ለማየት ፣ ኢንተርኔት በነፃ ለመጠቀም ይህን ሊንክ ይክፈቱ ወዘተ ይህን malicious ሊንክ ስንከፍተው ፌስቡካችን ሀክ(hack) ይደረጋል ያኔ በኛ ፕሮፍይል የፈለጉትን ነገር ፖስት ማድረግ ይችላሉ ሀከሮቹ
☞ spam እንዴት መከላከል ይቻላል
1. ደህንነቱ ያልተረጋገጠ ሊንክ መክፈት የለብንም
2.የፍቅረኛዎ ስም፣መች ነው የሚያገቡት፣ምን ያገጥሞታል የመሳሰሉት የሚሉ ፖስቶች
አለመክፈት
3.facebook hacking የሚሉ አፕሊኬሽኖች ላይ በምንም መልኩ የፌስቡክ email እና password ማስገባት የለብንም ፌስቡክ እንዲህ በቀላሉ ሀክ የሚደረግ አይደለም
4.ባገኘነው browser መጠቀም የለብንም
ደህንነታቸው በተረጋገጡ እውቅ የሆኑትን መጠቀም ለምሳሌ firefox,chrome, opera,Uc browser የመሳሰሉትን
☞spam ከፈስቡክ እንዴት ማጥፍት ይቻላል
በፌስቡካችን እኛ ያላወቅነው የብልግና እና ፀያፍ የሆኑ ነገሮች ፖስት እየተደረገ ከሆነ
የሚከተሉትን ያድርጉ
★password መቀየር አዲሱ ውስብስብ ማድረግ ይህን ለማድረግ setting and
privacy ከዛ General ከዛ password ★ፌስቡክ ላይ setting and privacy የሚለውን መክፈት ከዛ apps ከዛ loged in with facebook የሚለውን በመጫን ፌስቡክ አካውንታችን ጋር የተያያዙትን አፕሊኬሽኖች ይነግረናል::ከተዘረዘሩት ውስጥ እኛ
ያላወቅነው ወይም የማንጠቀምበት ካለ ማስወገድ ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት platform የሚለውን በመክፈት ከዛ Edit ከዛም turn off platform ማድረግ ምንክንያቱም ፌስቡካችን ከመጥፎ ሳይቶች ጋር ከተገናኘ እነሱ አዲስ ፖስት ባደረጉ ቁጥር automatically በኛ ፌስቡክም ፖስት ይደረጋል ።
★ሌላው ደግሞ ፌስቡካች አዲስ log in ሲደረግ በስልካችን ወይም በemail ይነግረናል ይህ መሴጅ ሲመጣ እኛ ካልሆን የተጠቀምነው ወደ ፌስቡክ report ማድረግ ይህን
ለማድረግ setting and privacy -->security ---log in alerts ካዛ on ማድረግ
ሌላ የምታውቁት ካለ
comment አድርጉ

hey #Men I found it so helpful... keep it up!!
ReplyDelete