የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች
ከታች የተጠቀሱትን 9 ስቴፓች በመከተል ፈጣን ኢንተርኔት በopera mini ላይ መጠቀም ይችላሉ።
Step1. በመጀመሪያ Opera miniውን ይክፈቱ።
Step2. በመቀጠልም Address Bar ውስጥ ገብተው www. የሚለውን ያጥፉ።
Step3. ከዛም Address Bar ውስጥ opera:config ብለው ይፃፉ።
Step4. ከዛም Power Settings ይመጣሎታል።
Step5. የመጀመሪያውን Option “Large placeholders for images” የሚለውን YES ከሆነ NO አድርጉት።
Step6. ከዚያም ሁለተኛውን Option “Fit text to screen” የሚለውን YES ከነበረ NO ያድርጉት።
Step7. በመቀጠልም ሶስተኛውን Option ‘Loading timeout’ የሚለውን 20 ያድርጉት።
Step8. ከዛም Save የሚለውን በመጫን ይጨርሱ።
step9. ከዛም Operaዎትን ዘግተው እንደገና መልሰው በመክፈት ፈጣን የሆነውን ኢንተርኔት ይጠቀሙ።
ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድር
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድር
Comments
Post a Comment