በሰዓት 4,000 ኪሎሜትሮች የሚወነጨፍ ባቡር ተግባራዊ ልታደርግ ናት ቻይና


_________________________________________________
በቻይና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማራ የስራ ተቋራጭ በሰዓት 4,000 ኪሎሜትር ተወንጫፊ ባቡር ተግባራዊ የሚደርግበትን እቅዱን ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ተግባራዊ አድርገዋለሁ ያለው እጅግ ፈጣኑ የትራንስፖርት አማራጭ አሁን ተግባራዊ እየተደረገ ካለው የሃይፐር ሉፕ ሲስተም (hyperloop) እጅግ ፈጣን መሆኑ ተነግሮለታል፡፡ ቴክኖሎጂው በዘመናችን ፈጣን ከሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ ካሉ የንግድ አውሮፕላኖች በ5 እጥፍ ፣ከድምጽ ፍጥነት(1,225 ኪሎሜትር በሰዓት) በሶስት እጥፍ ከተምዘግዛጊ ባቡሮች(400 ኪሎሜትር በሰዓት) ደግሞ በ10 እጥፍ የተሸለ ፍጥነት እንዳለው ተነግሮለታል

Comments

Popular posts from this blog

የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች

እንዴት የስልክ ቁጥርዎን መደበቅ ይችላሉ?

የሞባይል ባትሪንእድሜ ለመጨመር 5 ቁምነገሮች