ሊያወቁዋቸው የሚገቡ ቀላል ትሪኮች

- የ PDF ፋይሎችን ዳውንሎድ ሲያደረጉ የፋይሉ ስም ምጨረሻ ላይ .exe የሚል ካዩ ቫይረስ ነውና ወዲያውኑ ያጥፉት፡
- ማንኛዉንም የ ዩቲዩብ video ዳውንሎድ ለማድረግ ከፈለጉ በ www. እና youtube በካከል ss ይጨምሩና ኢንተርን ይጫኑ
- የወርድ ፋይልን save ሳያደርጉ በድንገት ከዘጋብዎ አይጨነቁ ወደ file explorer ወይም this pc ይሂዱና የሰርች ቦታ ላይ .asd ብለው ይፈልጉት
- ሁሉንም ወይም የመረጡትን የወርድ ፊደሎች ወደ ካፒታል ወይም አስሞል ሌተር ለመቀየር ከፈለጉ የሚፈልጉትን ወርድ መርጠው shift+F3 ይጫኑ፡፡
- የ poworepoint presentation በቀጥታ እንዲከፍትልዎ ከፈለጉ save ሲያደርጉ .ppsx ብለው save ያድርጉት፡፡
- ማንኛዉንም የጎግል ምስሎችን በቀጥታ ዳወንሎድ ለማደረግ ከፈለጉ alt ተጭነው የሚፈልጉት ምስል ላይ ከሊክ ያድርጉ፡፡

Comments

Popular posts from this blog

የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች

እንዴት የስልክ ቁጥርዎን መደበቅ ይችላሉ?

የሞባይል ባትሪንእድሜ ለመጨመር 5 ቁምነገሮች