ኮምፒዩተራችን እንዴት አድርገን በስማርት ስልካችን ማጥፋት እንችላለን

አጋጣሚ ሁኖ ኮምፒዩተራችን እየተጠቀምን በነበርንበት ሰዓት ሳናጠፋው ብንወጣ ረሰተነውም ሊሆን ይችላል ፓወር ለመቆጠብ ብንፈልግም ከውጪ ሁነን በስማርት ስልካችን ማጥፋት እንችላለን፡፡ይህን እንዴት አርገን መጠቀም እንችላለን
►መጀመርያ Unified Remote app ወደ በስማርት ስልካችን (iOS,Android) ዳውንሎድ እናደርጋለን
 ► Unified Remote app በኮምፒዩተራችን እንጭናለን
►በኮምፒዩተራችን ጭነን እንደጨረስን Unified Remote app ከፈተን ስካን በማድረግ ከሞባይላችን እንዲገናኝ እናደርጋለን፡፡ ►ኮምፒዩተሩና ስልኩን አንዴ ከተዋወቁ ሌላ ጊዜ መተዋወቅ ኣያስፈልግ

Comments

Popular posts from this blog

የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች

እንዴት የስልክ ቁጥርዎን መደበቅ ይችላሉ?

የሞባይል ባትሪንእድሜ ለመጨመር 5 ቁምነገሮች