iphone x

iPhone X

..............

አፕል iPhone X የተባለውን አዲሱን ዘመናዊ ስማርትፎን ስልክ በይፋ አስተዋወቀ iPhone X ከዚህ በፊት ከነበሩት የአፕል ስልኮች የተለየ አዳዲስ አስገራሚ ባህሪያትን አካቶ ይዞ መቱዋል የስልኩን ምርጥ ባህሪያት ውስጥ የተወሰኑትን፡-

1. ጠንካራ መስታወት፡- የ iPhone X የፊት እና ጀርባ ሽፋን የተሰራው ጥንካሬ ባለው መስታወት ሲሆን ትክክለኛ ቀለሞችን እና የፀሐይ ብርሃንን እንዲሁም የብርሃን ጨረር አንፃራዊ ቀለሞች እንዲሠራ ተደርጎ ነው፡፡

2. የApple የመጀመሪያው ትልቅ መጠን ያለው የእይታ ስክሪን 5.8 ኢንች መጠን

3. iPhone X የዙሪያው ፍሬሙ የተሰራው በማይዝግ ብረት ነው( Stainless steel frame)

4. የስልኩ ባለቤት በራሱን የፊት ገጽ ስልኩን ለመቆለፍ ያስችላል የላቀ ፊት ላይ የማወቂያ መለያ ቴክኖሎጂ ያለው ሲሆን መነፀር አድርገው፣ ጸጉርዎን ብትቆረጡ/ብትላጩ ፣ ብርሃን ያለበት ቦታም ይሁን ጨለማ ውስጥ መለየት የሚችል ነው፡፡

5. iPhone X አዲስ እውነተኛ Depth የካሜራ አሰራር (Animoji) የሚባል አዝናኝ 3ዲ ባህሪም አለው ብዙ የተለያዩ የተንቀሳቃሽ ስሜት ገላጭ ምስሎች ይዛል መልክቱን ከላኳቸው በኋላ የራስዎን መግለጫዎች እና እንቅስቃሴዎች ይንጸባረቃል፡፡

6. IPhone X በጀርባ ላይ ሁለት ሌንሶች ምስል ማረጋጊያ፣ 12-ሜጋፒክስል ካሜራ 4K ቪዲዮ መቅረጽ የሚችል የምስልሎችን ቀለማት ለማሻሻል እንዲሁም ጫጫታን ለመቀነስ የሚስችል ነው፡፡

7.ገመድ አልባ ሃይል መሙላት iPhone X ገመድ አልባ ባትሪ መሙላትን የሚጠቀም ሲሆን ቀደም ሲል የነበሩትን አይፎን ስልኮች ማድረግ አይችልም Apple iPhone X, Apple Watch እና AirPods ብቻ ገመድ አልባ ባትሪ ባትሪ መሙላት የሚችል መያዣ (inductive charging pad ) ይጠቀማል፡፡

8. ዋጋው $999 በትንሹ

Comments

Popular posts from this blog

የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች

እንዴት የስልክ ቁጥርዎን መደበቅ ይችላሉ?

የሞባይል ባትሪንእድሜ ለመጨመር 5 ቁምነገሮች