በኮምፒውተራችን ወይም (USB) በፍላሻችን ውስጥ የተደበቁ (hidden) ፋይሎችን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

እንዳስቀመጥና ቸው እርግጠኛ ሆናቸው ፋይሎችእና ፎልደሮች ተደብቀው ነገር ግን ከእይታችን ሊሰወሩ ይችላሉ፡፡ ይህ በሚያጋጥመን ጊዜ ኮምፒውተራችን እንዲያሳየን የሚደርገውን ቅንብር በማስተካከል እንድንመለከት ያስችለናል ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ በቅደም ተከተል የተቀመጡትንመንገዶች በመከተል የኮምፒውተርዎን ቅንብር ያስተካክሉ፡ -
1. Start የሚለው ምልክት በመጀመርሪያ እንመርጣለን
2 በመቀጠል ኮንትሮል ፓናል (control panel) 3. ከሚቀርቡለን ምርጫ ውስጥ Appearance and Personalizationየሚለው ላይ ክሊክ እናደርጋለን
4. ቪው (view) የሚለውን እንጫናለን ከዚያ አድቫንስድ ሴቲንግ (advancing setting) እናገኛለን
5. በመጨረሻም Show hidden files, folders,and drives ክሊክ ካደረግን በኋላ ok የሚለውን መርጠን እናጠናቅቃለን፡፡
                          Or
start >run >cmd> f:attrib -r -s -h /s /d we can use this
please like or share it
አስተያየታችሁን አካፍሉን

Comments

Popular posts from this blog

የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ መላዎች

እንዴት የስልክ ቁጥርዎን መደበቅ ይችላሉ?

የሞባይል ባትሪንእድሜ ለመጨመር 5 ቁምነገሮች